Together We Build The Future

ከት/ቤቱ አስተዳደር እና አልማ ጎንደር ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት
ጋር ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰናል

ዛሬ ግንቦት 17, 2013 ዓ.ም. የቀበሌ 03 የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤትን ሙሉ በሙሉ ከጭቃ የመማርያ ክፍሎች ለማውጣት እና ለተማሪዎች የተመቻቹ አዲስ የመማሪያ ክፍሎችን ለመስራት በምንጀምረው ፕሮጀክት ከጎንደር ከተማ ትምህርት መምሪያ ቢሮ ፣ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር እና የአማራ ልማት ማህበር የጎንደር ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ጋር በትብብር ለመስራት በመስማማት ተፈራርመናል።

Goal: $25,000

በሐገር ውስጥ ለምትገኙ ወገኖቻችን

ድጋፍዎን በሚከተለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር ይላኩልን።
1000273886641 Axumawit Abrha
Please make your donation on the following bank account Commercial Bank of Ethiopia – 1000273886641 Axumawit Abrha

ከሐገር ውጭ ለምትገኙ ወገኖቻችን

Elementary School Renovation

Support The Construction of The New Public Library​

See What We Are Doing

Click Here

Join our Membership

Join Now

Support Us

Donate Now